ያንጊዜም የቤልን ካህናት ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ያዛቸው፤ በማዕዱም የተዘጋጀውን ይበሉና ይጠጡ ዘንድ የሚገቡበትን ስውር በር አሳዩት።