ከባዕድም አምላክ ጋር የተመሸጉ ጽኑ አምባዎችን ያደርጋል፤ ክብርን ያበዛላቸዋል፤ በብዙም ላይ ያስገዛቸዋል፤ ምድርንም በዋጋ ይከፍላል።