“ንጉሡም እንደ ፈቃዱ ያደርጋል፤ ራሱንም ከፍ ከፍ ያደርጋል፤ በአማልክት ሁሉ ላይ ራሱን ታላቅ ያደርጋል፤ በአማልክትም አምላክ ላይ በትዕቢት ይናገራል፤ ቍጣም እስኪፈጸም ድረስ ይከናወንለታል፤ የተወሰነው ይደረጋልና።