“ልጆቹም ይዋጋሉ፤ ብዙ ሕዝብንና ሠራዊትን ይሰበስባሉ፤ እርሱም ይመጣል፤ ይበረታማል፤ ያልፍማል፤ ተመልሶም እስከ አምባው ድረስ ይዋጋል።