ኤርምያስም እንዲሁ ይህን ሁሉ አነበበላቸው፤ ሊፈትናቸውም ወደ ዮርዳኖስ አመጣቸው፤ ጌታም ያላቸውን ይህን ነገር ሲነግራቸው ያገቡ ሰዎች ተለያዩ፤ ሊፋቱም አልወደዱም፤ ኤርምያስንም አልሰሙትም።