ከእናንተ ሴቶችን ያገባ ወንድን፥ ወንዶችን ያገቡ ሴቶችንም ፈትናቸው፤ ቃልህን የሰሙ ሰዎችን ወደ ኢየሩሳሌም መልሳቸው፤ ያልሰሙህን ሰዎች ግን ወደ እርሷ ይገቡ ዘንድ አትተዋቸው።”