አሁንም ከፋርስ ሀገር እንዲወጡ ቃሌን ይሰሙ ዘንድ፥ ከአፌ የወጣውንም ነገር ይቀበሉ ዘንድ ስለ ወገኖቻችን አቤሜሌክና አንተ ባላችሁበት ቦታ ፈጣሪያችንን ለምኑ።