ኖኅ የላከውን፥ ዳግመኛም ወደ እርሱ መመለስን እንቢ ያለውን ቁራ አትምሰለው። ነገር ግን ለኖኅ ቃሏን ሦስት ጊዜ የመለሰች ርግብን ምሰላት።