የእግዚአብሔር አገልጋዩ ባሮክ እንዲህ ብሎ ደብዳቤ ጻፈ፥ “ስለ ስድባችንና ስለ ጥፋታችን ያዘንን ሆነን እንወጣ ዘንድ ፈጣሪያችን አልተወንምና ወደ ባቢሎን ለተማረከው ለኤርምያስ ደስታና ሐሤት ይሁን።