ከዚህም በኋላ ወደ ሀገራችሁ አገባችኋለሁ ይላል እግዚአብሔር፤ እስከ ዐሥራ አምስት ቀንም ድረስ ከባቢሎን ያልተለየ ሰው ቢኖር ኤርምያስ ወደ ከተማ ገብቶ በባቢሎን ያሉ እስራኤልን ይዝለፋቸው፤ ይላል እግዚአብሔር።”