በልቡናዬ ፈቃድህን ለማድረግ በደግነት የታወቅሁ እሆን ዘንድ፥ ለአገልጋይህ ለኤርምያስም ወደ ባቢሎን ጽፌ እልክ ዘንድ የኔን የባሪያህን ልመና ስማ።”