ልጄ፥ ፈጽመህ ልታውቅስ ከወደድህ ዘሮችዋ እንደ በቀሉ ወደ እርሻዎች ፈጽመህ ተመልከት፤ የበለስም ጊዜው አይደለም፤” ያንጊዜ አቤሜሌክ የዚህ ሁሉ ጊዜው እንዳልሆነ ዐወቀ።