ከዚያም የበለሱን ሙዳይ ተንተርሼ ተኛሁ፤ ከእንቅልፌም በነቃሁ ጊዜ የዘገየሁ መሰለኝ፤ የበለሱንም ሙዳይ ከፍቼ አየሁ፤ መርጬ እንደለቀምኋቸው ወተቱ ሲፈስስ አገኘሁት።