ዳግመኛም ወደ ከተማ ተመለሰ፤ የሚያውቀውም እንዳለ ፈለገ፤ ነገር ግን አላገኘም፤ “ታላቅ ድንጋጤ በእኔ መጥቶብኛልና አቤቱ፥ አንተ የተመሰገንህ ነህ” አለ።