እመኑት፥ እርሱም መጠጊያ ይሆናችኋል፤ ጥሩት፥ ይሰማችኋልም፤ ተስፋ አድርጉት፥ እርሱም ይቅር ይላችኋል፤ ለምኑት፥ እርሱም አባት ይሆናችኋል።