ዳግመኛም አለ፥ “አርበኞች ቢከቡኝ፥ እኔ በእርሱ አመንሁ፤ እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት፤ እርስዋንም እፈልጋለሁ፥ በእርሱም ያመነ ለዘለዓለሙ በሕይወት ይኖራል፥ ከክፉ ነገርም የተነሣ አይፈራም።”