በዚህ በፈቃዳችን ካላለቀስን፥ በዚያ ያለፈቃዳችን ያስለቅሱናል፤ በዚህ ንስሓን ካላዘጋጀን፥ በዚያ የማይረባና የማይጠቅም ጩኸትንና ልቅሶን እናዘጋጃለን።