La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ሣልስ 10:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

“ከሞ​ትን በኋላ አን​ነ​ሣም” አት​በሉ፤ ይኽን የሚ​ና​ገ​ሩና የሚ​ያ​ስቡ ሰዎ​ችን በት​ን​ሣኤ ጊዜ እን​ዳ​ይ​ድኑ ዲያ​ብ​ሎስ ተስፋ ያስ​ቈ​ር​ጣ​ቸ​ዋ​ልና፥ ትን​ሣ​ኤም በደ​ረ​ሰ​ች​ባ​ቸው ጊዜ ያው​ቃሉ፤ ኀጢ​አ​ታ​ቸ​ውን ያስ​ብ​ባ​ቸው ዘንድ ባለ ማወቅ ኀጢ​አት የሠሩ ሰዎች በት​ን​ሣኤ ጊዜ ፈጽ​መው ያዝ​ናሉ፤ በዚ​ያች ቀን እን​ደ​ሚ​ነሡ አላ​መ​ኑ​በ​ት​ምና።

Ver Capítulo



መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ሣልስ 10:24
0 Referencias Cruzadas