ጽናትም ሳለህ በሥጋ ያለ የሕፃንነትህን ኀይል ታደክም ዘንድ በዓለም ያለ ሥጋን ለማስደሰት ያይደለ ለጽድቅ ራስህን ታስገዛ ዘንድ አልጾምህም፤ አልጸለይህምም።