ዕውቀትም ሳለህ ተመልሶ ንስሓ ይገባ ዘንድ፥ ቀድሞ ባለማወቅ የሠራውንም ኀጢአቱን እግዚአብሔር ይቅር ይለው ዘንድ ኃጥኡን ሰው አላስተማርኸውምና፥ ድል መንሣትንም ትችል ዘንድ ኀይል ሳለህ ከሚጣሉህ ከአጋንንት ጋር አልተዋጋህም።