ከመላእክት ጋራ እግዚአብሔርን የሚያመሰግኑ ያለ ኀፍረት ከፈጣሪያቸው ዋጋቸውን ይቀበላሉ፤ ደስም ይላቸዋል፤ ነገር ግን በሥጋህ በሕይወት ሳለህ በጎ ሥራን ካልሠራህ ከጻድቃን ጋር እድል የለህም።