በዚያም ስለ ሠራኸው ኀጢአትህ ታፍራለህ፤ በመልካም ሥራቸው ከሚመሰገኑ ጋር ትመሰገን ዘንድ ነው እንጂ በፍርድ ቀን በመላእክትና በሰዎች ፊት እንዳታፍር ወደዚያ ሳትደርስ በዚህ ንስሓ ለመግባት ፍጠን።