ስለዚህም ስሙ በዚያ የተጠራ እግዚአብሔር በኢየሩሳሌም ያለውን የእግዚአብሔርን ቤት ሥራ ይከለክሏቸው ዘንድ፥ ክፉ ሥራም ይሠሩ ዘንድ እጃቸውን የሚያነሡ ነገሥታትንና አሕዛብን ሁሉ ያጥፋቸው።