የአባቶቻቸው አምላክ እግዚአብሔርም ይገሥጻቸውና ይመልሳቸው ዘንድ መልእክተኛውን ላከ፤ ለእነርሱና ለመቅደሳቸው ይራራልና።