La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 3:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኔም በወ​ለ​ድሁ በሦ​ስ​ተ​ኛው ቀን ይህች ሴት ወለ​ደች፤ እኛ በቤት ውስጥ አብ​ረን ነበ​ርን፤ ከሁ​ለ​ታ​ች​ንም በቀር ማንም በቤት ውስጥ አል​ነ​በ​ረም።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እኔ ከወለድሁ ከሦስት ቀን በኋላም፣ ይህች ሴት ወለደች፤ የነበርነው እኛ ብቻ ነን፤ ከሁለታችን በቀር በዚያ ቤት ማንም አልነበረም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኔ በወለድኩ በሦስተኛው ቀን እርሷም ወንድ ልጅ ወለደች፤ በዚያ ቤት ውስጥ ከሁለታችን በቀር ሌላ ማንም አልነበረም።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እኔ በወለድኩ በሦስተኛው ቀን እርስዋም ወንድ ልጅ ወለደች፤ በዚያ ቤት ውስጥ ከሁለታችን በቀር ሌላ ማንም አልነበረም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እኔ ከወለድሁ ከሦስት ቀን በኋላ ይህች ሴት ደግሞ ወለደች፤ እኛ በቤት ውስጥ አብረን ነበርን፤ ከሁለታችንም በቀር ማንም በቤት ውስጥ አልነበረም።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 3:18
2 Referencias Cruzadas  

አን​ደ​ኛ​ዪ​ቱም ሴት አለች፥ “ጌታዬ ሆይ! ስማኝ፥ እኔና ይህች ሴት በአ​ንድ ቤት እን​ኖ​ራ​ለን፤ በአ​ንድ ቤትም ወለ​ድን።


እር​ስ​ዋም በላዩ ስለ ተኛ​ች​በት የዚ​ህች ሴት ልጅ በሌ​ሊት ሞተ።