La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ነገሥት 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም አን​ዲት ልመና እለ​ም​ን​ሻ​ለሁ ፤ ፊት​ሽ​ንም አት​መ​ል​ሺ​ብኝ” አላት። እር​ስ​ዋም፥ “ተና​ገር” አለ​ችው፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

አሁንም አንዲት ነገር እለምንሻለሁ፤ አታሳፍሪኝ” አላት። እርሷም፣ “በል ዕሺ ተናገር” አለችው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አሁንም የምጠይቅሽ አንድ ጉዳይ ስላለኝ እምቢ በማለት አታሳፍሪኝ።” ቤርሳቤህም “ጉዳይህ ምንድነው?” ስትል ጠየቀችው።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አሁንም የምጠይቅሽ አንድ ጉዳይ ስላለኝ እምቢ በማለት አታሳፍሪኝ።” ቤርሳቤህም “ጉዳይህ ምንድን ነው?” ስትል ጠየቀችው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አሁንም አንዲት ልመና እለምንሻለሁ፤ አታሳፍሪኝ፤” አለ። እርስዋም “ተናገር፤” አለችው።

Ver Capítulo



1 ነገሥት 2:16
5 Referencias Cruzadas  

እር​ሱም፥ “መን​ግ​ሥቱ ለእኔ እንደ ነበረ፥ እስ​ራ​ኤ​ልም ሁሉ ንጉሥ እሆን ዘንድ ፊታ​ቸ​ውን ወደ እኔ አድ​ር​ገው እንደ ነበረ አንቺ ታው​ቂ​ያ​ለሽ፤ ነገር ግን ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ሆኖ​ለ​ታ​ልና መን​ግ​ሥት ተመ​ልሳ ለወ​ን​ድሜ ሆና​ለች።


እር​ሱም፥ “ፊቱን አይ​መ​ል​ስ​ብ​ሽ​ምና፥ ሱነ​ማ​ዪ​ቱን አቢ​ሳን ይድ​ር​ልኝ ዘንድ ለን​ጉሡ ለሰ​ሎ​ሞን እን​ድ​ት​ነ​ግ​ሪው እለ​ም​ን​ሻ​ለሁ” አለ።


እር​ስ​ዋም፥ “አን​ዲት ትንሽ ልመና እለ​ም​ን​ሃ​ለሁ፤ ፊት​ህን አት​መ​ል​ስ​ብኝ” አለች። ንጉ​ሡም፥ “እናቴ ሆይ! ፊቴን አል​መ​ል​ስ​ብ​ሽ​ምና ለምኚ” አላት።