ምድረ ርስትን ሰጠን፤ የጽዮንንም ምድር አወረሰን፤ እናንተም፥ አባቶቻችሁም ካዳችሁት፤ እርሱንም መበደል አልተዋችሁም፤ የአዘዛችሁ የልዑል መንገድን አልጠበቃችሁም።