ስለዚህም ይህን ገለጥሁልህ፤ ዋጋህ በልዑል ዘንድ አለና፥ እንግዲህስ ወዲህ ከጥቂት ቀን በኋላ ና፤ የምነግርህ ሌላ ነገር አለና፥ ድንቅንም እተረጕምልሃለሁና።”