ያዕቆብ 5:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሀብታችሁ ሻግቷል፤ ልብሳችሁንም ብል በልቶታል። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፤ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሀብታችሁ ሁሉ በስብሶአል። ልብሳችሁንም ብል በልቶታል። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፤ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሀብታችሁ ተበላሽቶአል፥ ልብሳችሁም በብል ተበልቶአል። |
ሀብትን በግፍ የሚያከማች ሰው፣ ያልፈለፈለችውን ጫጩት እንደምትታቀፍ ቆቅ ነው፤ በዕድሜው አጋማሽ ትቶት ይሄዳል፤ በመጨረሻም ሞኝነቱ ይረጋገጣል።