ማቴዎስ 8:1 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢየሱስ ከተራራው በወረደ ጊዜ፥ እጅግ ብዙ ሰዎች ተከተሉት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከተራራው በወረደ ጊዜም ብዙ ሕዝብ ተከተለው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከተራራው በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከተራራም በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። |
ብዙ ሰዎች አንካሶችን፥ ዕውሮችን፥ ሽባዎችን፥ ድዳዎችንና ሌሎችንም በሽተኞች ይዘው ወደ ኢየሱስ መጡ፤ በእግሩም ሥር አስቀመጡአቸው፤ እርሱም ፈወሳቸው።