ዘፀአት 38:29 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ለእግዚአብሔር ተለይቶ የተሰጠ ነሐስ ሁለት ሺህ አራት መቶ ኻያ አምስት ኪሎ ግራም የሚመዝን ነበር፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከመወዝወዙ ስጦታ የሆነው ናስ ሰባ መክሊትና ሁለት ሺሕ አራት መቶ ሰቅል ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የተሰጠውም ነሐስ ሰባ መክሊትና ሁለት ሺህ አራት መቶ ሰቅል ነበረ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የተሰጠውም ናስ አራት መቶ ሰባ መክሊትና ሁለት ሺህ አራት መቶ ሰቅል ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የተሰጠውም ናስ ሰባ መክሊትና ሁለት ሺህ አራት መቶ ሰቅል ነበረ። |
ወደ መገናኛው ድንኳን መግቢያ የሆነው ደጃፍ የሚቆምባቸውን እግሮች፥ ከነሐስ መከላከያው ጋር የነሐስ መሠዊያውን፥ ለመሠዊያው መገልገያ የሆኑትን ዕቃዎች በሙሉ ከዚህ ነሐስ ሠራ፤