La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ጥበብ 3:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በእርግጥም ጥበብንና ሥነ ሥርዓትን ያቃለሉ ጐስቋሎች ናቸው፤ ተስፋቸው ከንቱ፥ ልፋታቸው መና፥ የጥረታቸው ውጤትም ትርፍ አልባ ነው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ጥበ​ብ​ንና ተግ​ሣ​ጽን የሚ​ንቁ ሰዎች ጐስ​ቋ​ሎች ናቸው፤ አለ​ኝ​ታ​ቸው ከንቱ ነው፤ ድካ​ማ​ቸ​ውም፥ መከ​ራ​ቸ​ውም ጥቅም የሌ​ለው ነው፤ ሥራ​ቸ​ውም ከንቱ ነው፤

Ver Capítulo



መጽሐፈ ጥበብ 3:11
0 Referencias Cruzadas