እግዚአብሔርም አለ፦ “ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፥ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።”
ማሕልየ መሓልይ 1:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ባለ ብር ጉብጉብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም እናደርግልሻለን። አዲሱ መደበኛ ትርጒም እኛም ባለብር ፈርጥ፣ የወርቅ ጕትቻ እናሠራልሻለን። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እኛ ግን የብር ፈርጥ ያለው የወርቅ ጌጥ እናሠራልሻለን። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ባለ ብር ጕብጕብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም ያድርጉልሽ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ባለ ብር ጕብጕብ የሆነ የወርቅ ጠልሰም እናደርግልሻለን። |
እግዚአብሔርም አለ፦ “ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፥ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።”