La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ሲራክ 46:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የነነዌ ልጅ ኢያሱ፥ ጦረኛ፥ በትንቢትም ሥራ ሙሴን የተካ ነበር፥ እንደ ስሙ ሁሉ የሕዝብ አዳኝ በጠላቶቹ ላይ የበቀል ቅጣትን ያወረደ፥ እሥራኤልንም ለርስቱ ያበቃ ነው።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የነዌ ልጅ ኢያ​ሱም በሰ​ልፍ ውስጥ ጽኑዕ ነው። ከሙ​ሴም ቀጥሎ ትን​ቢት ተና​ገረ፤ እንደ ስሙም ታላቅ ሆነ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የመ​ረ​ጣ​ቸ​ው​ንም ከመ​ከራ አዳ​ና​ቸው፤ ለእ​ስ​ራ​ኤል ምድ​ራ​ቸ​ውን ያወ​ር​ሳ​ቸው ዘንድ ጠላ​ቶ​ቻ​ቸ​ውን ተበ​ቅሎ አጠፋ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ሲራክ 46:1
0 Referencias Cruzadas