La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መዝሙር 10:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምስኪኑ ይዋረዳል፥ ይጐብጣል፥ በኃያላኑም እጅ ይወድቃል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ምስኪኑም ይደቅቃል፤ ዐንገቱን ይደፋል፤ ያልታደለውም በክንዱ ሥር ይወድቃል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

እርሱ መትቶ ይጥላቸዋል፤ ረዳት የሌላቸው ደካሞች ምስኪኖችም የእርሱ ሰለባ ሆነው ይወድቃሉ።

Ver Capítulo



መዝሙር 10:10
4 Referencias Cruzadas  

እንዲሁም ማናቸውም ሰው ወደ እርሱ ቀርቦ እጅ በሚነሣው ጊዜ፥ አቤሴሎም እጁን ዘርግቶ ይይዘውና ይስመው ነበር።


ከቤትህም የቀረው ሁሉ ይመጣል፤ በፊቱም ሰግዶ፦ ቁራሽ እንጀራ እንድበላ ከካህናት ስፍራ ወደ አንዲቱ፥ እባክህ፥ ስደደኝ ብሎ የዕለት ምግብ ብቻ ለማግኘት ይለምናል።’”