የአሦር ልጆችም በአዩአቸው ጊዜ ወደ አለቆቻቸው፥ አለቆቻቸውም ወደ ጦር መሪዎቻቸው፥ ወደ አዛዦቻቸውና ገዢዎቻቸው ሰው ላኩ።
የአሦር ሠራዊትም በአዩአቸው ጊዜ ወደ ሹሞቻቸው ላኩ፤ እነርሱም ወደ አለቆቻቸው፥ ወደ ሹሞቻቸውና ገዢዎቻቸው ሄዱ።