አኪዮርም የእስራኤል አምላክ ያደረገውን ሁሉ በአየ ጊዜ ፈጽሞ በእግዚአብሔር አመነ። ሸለፈቱን ተገርዞ የእስራኤልን ቤት ተቀላቀለ፥ እስከ ዛሬ ድረስም አለ።
አክዮርም እግዚአብሔር ለእስራኤል ያደረገውን ተአምራት በአየ ጊዜ ፈጽሞ በእግዚአብሔር አምኖ ተገዘረ። እስከ ዛሬም ድረስ ከቤተ እስራኤል ጋር አንድ ሆነ።