La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መሳፍንት 21:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የጉባኤውም መሪዎች እንዲህ አሉ፤ “እነሆ፤ የብንያም ሴቶች አልቀዋል፤ ታዲያ ለቀሩት ወንዶች ሚስት የምናገኝላቸው እንዴት ነው?

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የጉባኤውም ሽማግሌዎች እንዲህ አሉ፤ “እነሆ፤ የብንያም ሴቶች ዐልቀዋል፤ ታዲያ ለቀሩት ወንዶች ሚስት የምናገኝላቸው እንዴት ነው?

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ስለዚህም የጉባኤው መሪዎች እንዲህ አሉ፥ “በብንያም ነገድ ከእንግዲህ ሴቶች አልተገኙም፤ ታዲያ ከሞት የተረፉት ወንዶች ሚስት ማግኘት ይችሉ ዘንድ ምን እናድርግ?

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የማ​ኅ​በሩ ሽማ​ግ​ሌ​ዎ​ችም፥ “ከብ​ን​ያም ሴቶች ጠፍ​ተ​ዋ​ልና የቀ​ሩት ስዎች ሚስት እን​ዲ​ያ​ገኙ ምን እና​ደ​ር​ጋ​ለን?” አሉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የማኅበሩ ሽማግሌዎች፦ ከብንያም ሴቶች ጠፍተዋልና የቀሩት ሰዎች ሚስት እንዲያገኙ ምን እናደርጋለን? አሉ።

Ver Capítulo



መሳፍንት 21:16
2 Referencias Cruzadas  

ጌታ በእስራኤል ነገዶች መካከል አስደንጋጭ ስብራት ስላደረገ ሕዝቡ ለብንያማውያን አዘነ።


ከእስራኤል ነገዶች አንዱ የሆነው እንዳይጠፋ አሁን በሕይወት ያሉት ብንያማውያን ወራሽ የሚሆን ዘር ሊኖራቸው ይገባል።