መሳፍንት 12:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኢብጻን ሞተ፤ በቤተልሔምም ተቀበረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኢብጻን ሞተ፤ በቤተ ልሔምም ተቀበረ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኢብጻንም ሞቶ በቤተልሔም ተቀበረ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሐሴቦንም ሞተ፤ በቤተ ልሔምም ተቀበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ኢብጻንም ሞተ፥ በቤተ ልሔምም ተቀበረ። |
እርሱም ሠላሳ ወንዶችና ሠላሳ ሴቶች ልጆች ነበሩት። ሴቶች ልጆቹንም ከጐሣው ውጭ ለሆኑ ሰዎች ዳራቸው፤ ጐሣው ውጭ የሆኑ ሠላሳ ልጃገረዶች አምጥቶ ከወንዶች ልጆቹ ጋር አጋባቸው። ኢብጻን በእስራኤል ላይ ሰባት ዓመት ፈራጅ ሆነ።