ስምንቱን ቀን ልክ እንደ ዳስ በዓል በደስታ አከበሩ፤ ከጥቂት ጊዜ በፊት ይህን በዓል ያከበሩት እንደ ዱር አራዊት በተራራና በዋሻዎች ውስጥ ሆነው እንደ ነበር አስታወሱ።