2 ዜና መዋዕል 33:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) አሞጽ መንገሥ በጀመረ ጊዜ የሃያ ሁለት ዓመት ጐልማሳ ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም ሁለት ዓመት ነገሠ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም አሞን በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ሃያ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ሁለት ዓመት ገዛ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም አሞን ዕድሜው ኻያ ሁለት ዓመት ሲሆነው በይሁዳ ላይ ነገሠ፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ሁለት ዓመት ገዛ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከንቱውን ስመለከት የማይጠቅመኝንም ነገር ሳበዛ በፊትህ ክፉ ሥራን ሠርቻለሁና። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አሞን መንገሥ በጀመረ ጊዜ የሃያ ሁለት ዓመት ጕልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም ሁለት ዓመት ነገሠ። |