La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይህ ነገር ከተደረገ በኋላ የአምራይ ልጆች ትልቅ የጋብቻ በዓል የሚያደርጉ መሆናቸውን ለዮናታንና ለወንድሙ ለስምዖን ተነገራቸው፤ ሙሽራይቱን ከናዳባት (ከናባታ) በታላቅ ክብር ያመጡ ነበር። እርሷ የአንድ በከነዓን አገር የተከበረ ሰው ልጅ ነበረች።

Ver Capítulo



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:37
0 Referencias Cruzadas