ለዮናታንና ለወንድሙ ለስምዖን እንዲሁም ዮናታንን ለተከተሉት ሰዎች ሁሉ ይህን ዜና ስለደረሳቸው፤ ወደ ተቆዳ ሸሽተው ሄዱ፤ በአጽፋር በሚባለው የበረሃ ገነትም አጠገብ ሠፈሩ።