እንዲህ ሲል በቁጣ ማለ፥ “አሁን በዚህ ጊዜ ይሁዳ ከነሠራዊቱ በእጄ ካልገባ እኔ አንድ ጊዜ ሰላም አድርጌ ስመለስ በዚች ግንብ ላይ እሳት እለቅባታለሁ።” ይህን ብሎ በቁጣ ወጥቶ ሄደ።