ንጉሡ ወደ ጽዮን ተራራ ሄዶ (ገብቶ) ቦታው ምን ያህል የማይደፈር መሆኑን እንደተመለከተ ምሽጐችን ካየ በኋላ መሐላውን በማፍረስ መካበቢውን ግንብ እንዲያፈርሱ ትእዛዝ ሰጠ።