ይህ ንግግር ንጉሡንና ሹማምንቱን ደስ አሰኘ፤ ስለዚህ ሊስያስ ሰላም እናድርግ ባለው መሠረት ንጉሡ ወደ አይሁዳውያን የሰላም ቃል ላከ፤ እነርሱም እሺ ብለው ተቀበሉ።