አሁን ግን በኢየሩሳሌም ላይ የፈጸምኳቸው ክፉ ድርጊቶች ታወሱኝ፤ እዚያ የሚገኘውን የወርቅ ብር ዕቃዎች ሁሉ ወስጃለሁ፤ ያለ ምክንያት የይሁዳን አገር ሰዎች አስጨርሻለሁ።