ቤተ መቅደሱ ባዶ ሆኖ፥ መሠዊያው ረክሶ፥ መዝጊያዎቹ ተቃጥለው አዩ፤ በግቢው ውስጥ የበቀለው ሣርና ቅጠሉ በጫካ ውስጥ ወይም በተራራ ላይ እንደሚታየው ዓይነት ነበር፤ መጋዘኖቹም ፈራርሰዋል።