La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 7:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የይሳኮር ወገኖች የሆኑ ወንድሞቻቸው ሁሉ ጽኑዓን ኃያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩት ሰማኒያ ሰባት ሺህ ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከይሳኮር ጐሣዎች ሁሉ የተመዘገቡት ተዋጊዎች የቤተ ሰቦቹ ትውልድ ቍጥር በአጠቃላይ ሰማንያ ሰባት ሺሕ ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከይሳኮር ነገድ ቤተሰቦች ዕድሜአቸው ለወታደራዊ አገልግሎት የደረሰ ሰማኒያ ሰባት ሺህ ወንዶች መሆናቸው የትውልድ መዝገባቸው ያስረዳል።

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም በይ​ሳ​ኮር ወገ​ኖች ሁሉ ጽኑ​ዓን ኀያ​ላን ሰዎች በት​ው​ል​ዳ​ቸው ሁሉ የተ​ቈ​ጠሩ ሰማ​ንያ ሰባት ሺህ ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ወንድሞቻቸውም በይሳኮር ወገኖች ሁሉ ጽኑዓን ኀያላን ሰዎች በትውልዳቸው ሁሉ የተቈጠሩ ሰማኒያ ሰባት ሺህ ነበሩ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 7:5
2 Referencias Cruzadas  

ከእነርሱም ጋር በየትውልዳቸው በየአባቶቻቸው ቤቶች ለውግያ የተዘጋጁ የሠራዊት ጭፍሮች ነበሩ፤ ብዙም ሴቶችና ልጆች ነበሩአቸውና ሠላሳ ስድስት ሺህ ነበሩ።


የብንያም ልጆች ቤላ፥ ቤኬር፥ ይዲኤል ሦስት ነበሩ።