ሀያ አንደኛው ለያኪን፥ ሀያ ሁለተኛው ለጋሙል፥
ሃያ አንደኛው ለያኪን፣ ሃያ ሁለተኛው ለጋሙል፣
ሃያ አንደኛው ለአኬኖ፥ ሃያ ሁለተኛው ለጋሙሄል፥
ሃያ አንደኛው ለያኪን፥ ሃያ ሁለተኛው ለጋሙል፥
የስሞዖን ልጆች፥ ይሙኤል፥ ያሚን፥ አሃድ፥ ያኪን፥ ጾሐር፥ የከነዓናዊት ልጅ ሳኡል።
ዐሥራ ዘጠኝኛው ለፈታያ፥ ሀያኛው ለኤዜቄል፥
ሀያ ሦስተኛው ለድላያ፥ ሀያ አራተኛው ለመዓዝያ ዕጣ ወጣ።